መንግስታዊ ሽፋን የተሰጠው የዘር ማጥፋት ወንጀልን በጽኑ እናወግዛለን !
ባለፉት ዓመታት በተለይ “ለውጥ” መጣ ከተባለበት ጊዜ አንስቶ በዜጎች ላይ የሚፈፀመውን የዘር ፍጅት ወንጀል በአይነቱ እና በመጠኑ እየጨመረ መጥቷል ። ለዚህም ዋንኛው ምክንያት አሁን በስልጣን ላይ የሚገኘው መንግስት እንደሆነ ብዙ አስረጂ የሚሻ ጉዳይ አይደለም ።በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ጋምቤል ወረዳ ቦኔ ቀበሌ የተፈጸመው የዘር ፍጅት ወንጀል ከዚህ ቀደም በክልሉ ሲፈጸም ከነበረው አረመኔያዊ […]
We strongly condemn the genocide
It was learnt that genocidal acts were committed in West Wollega Zone Bone Kebele in March 31, 2021. Balderas for True Democracy strongly condemn the genocide which has been taken as a normal social practice during the Abiy’s Administration. We are deeply saddened by the news and may God give the victims eternal rest.The genocide […]
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ትብብርን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
የሀገራችን ህዝብ ለዘመናት በተጫኑበት ኢዲሞክራሲያዊና አምባገነን አገዛዞች የተነሳ፣ በነጻነት እጦት፣በስቃይ እና በመከራ ኑሮውን እንዲገፋ ተደርጓል። ጭቆናን አስወግዶ የሚፈልገውን ፍትህ እና እኩልነት እውን ለማድረግ ከፍትኛ ዋጋ መክፈሉም እሙን ነው።ይሁንና የሃገራችን የለውጥ ፍላጎት እና እንቅስቃሴ ጅማሮው ሳይሳካ፣ ለቀጣዩ ዴሞክራሲያዊ ትግል ተስፋ ሊሆን የሚችል መሰረታዊ የትርክትና የመዋቅር ክለሳ እንኳ ሳይደረግ አምባገነንነትና ዘረኝነት የእጅ ለውጥ ብቻ እያደረጉ የሚፈራረቁባት ሆናለች። […]
መንግስታዊ ሽፋን የተሰጠው የዘር ማጥፋት ወንጀል እና የምርጫ ቦርድ አሻጥር አስመልክቶ ከባልደራስ የተሰጠ የአቋም መግለጫ !
1ኛ. ከሁሉ አስቀድመን፣ በአገራችን ምዕራብ ኦሮምያ ክልል፣ ወለጋ ውስጥ፣ በሆሮጉድሩ ወረዳ ውስጥ ከየካቲት 27 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ በተፈጸመ ጥቃት ከ60 በላይ ንጹሃን ዜጎች በኦህዴድ/ብልጽግና ይሁንታ እና በኦነግ ሸኔ አድራጊነት የዘር ማጥፋት ወንጀል ሰለባ ለሆኑ የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ባልደራስ ይገልጻል፤ የሟቾችን ነፍስ ፈጣሪ በአጸደ ገነት ያኑርልን፡፡ ለውድ ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጆቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡ ፓርቲያችን በአማራ እና […]
የገዥው ፓርቲ የምርጫ ክንፍ(ጌጥዬ ያለው)
ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሊደረግ ከሁለት ወራት ያነሰ ጊዜ ይቀረዋል። ትግራይ የጦርነት አውድማ በመሆኗ አትመርጥም፤ አትመረጥም።ምርጫ ይደረግ ቢባል እንኳን ተወዳዳሪ ፓርቲ የለም። በአረጋዊ በርሄ የሚመራው የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) የጦርነቱን ክፍተት ተጠቅሞ በአብይ አሕመድ ሥልጣን ተሸልሟል። የፓርቲው ፕሬዚደንት አረጋዊ በርሄ የታላቁ የአባይ ግድብ ግንባታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሓላፊ ተደርገው ሲሾሙ፤ ሌሎች አመራሮቹ ደግሞ ከዞን እስከ ክልል በትግራይ […]
Foreword to the Special Issue on Education in Ethiopia(Mammo Muchie et.al)
”The larger the island of knowledge, the longer the shoreline of wonder.” (Ralph M. Sockman) We launched the Ethiopian open access electronic journal on Ethiopian innovation research, training and foresight in order to expand the island of knowledge so that more and more Ethiopians can expand the ’shoreline of curiosity and wonder’, unite around […]
ዐብይ አሕመድና ያላሳሰባቸው የድንጋይ ናዳ…!!!
(እስክንድር ነጋ፤ የህሊና እስረኛ ቃሊቲ፤ አዲስ አበባ) ከማኪያቬሊ እስከ ርካብና መንበር ምርጫ 2013 ወዴት እየሄደ ነው? ጠቅላይ ሚንስትሩ በቢሯቸው በሚዘጋጀው አዲስ ወግ የውይይት መድረክ ላይ ተገኝተው ‹‹ከዘንድሮው ምርጫ በኋላ የድንጋይ ናዳ ይኖራል ብዬ አልሰጋም›› የሚል አስተያየት ጣል አድርገዋል፡፡ ስጋቱ ለምን እንደሌላቸው ሲያስረዱንም ‹‹የዘንድሮውን ምርጫ ከ1997ቱ ምርጫ ጋር አታወዳድሩት፣ ሁለቱ የተለያዩ ናቸው›› ብለውናል፡፡ በሌላ […]
