ባልደራስ ጋዜጣ(BALDERAS NEWSPAPER)
ክብር ለእነ ተመስገን ገብሬ
ጣልያኖች እየጠሩ ከሚወስዷቸዉ ሰዎች መካከል ሆኘ ተወሰድኩ። ከሰዉ መሀል ጠርተዉ ወስደዉ መረሸን ልማዳቸዉ ስለነበረ ወደ ሞት እየሄድን እንደሁ ታዉቆኛል። የተቆፈረ ጉድጓድ አፋፍ ስር ቁመናል። ከጀርባችን ደግሞ አናታችን ላይ አፋቸዉን አነጣጥረዉ የተደቀኑ መድፎች አሉ። እስከዛሬ ሰዎች ሲገደሉ አይቻለሁ። አሁን ተራው የእኔ ነው። ሞት ምን ይመስል ይሆን? መድፎች ተናገሩ፤ ተተኮሰ። ወደ ጉድጓዱ ወደቅን። መድፉ ብዙዎችን የገደለ ቢሆንም […]
የሃሳብ ልዩነት የችግር መፍትሔ ወይስ ምንጭ?
በህይወቴ ይችን ስንክሳር ዓለም ተቀላቅየ እዚህ ደረጃ እስከ ደረስኩበት ጊዜ ድረስ ለቅጥር አሻራ ለመነሳት ካልሆነ በቀር አንድም ቀን የፖሊስ ጣብያን ረግጨ አላውቅም፡፡ ለአሻራ በሄድኩበት ቀንም መለዮ ለባሽ አይቼ የተንቀጠቀጥኩበት ጊዜ አልነበረም፡፡ አሁን ግን የተለየ ነው፡፡ በፌደራል መንግሥት ወኽኒ ቤቶች ስር ውስጥ የሚገኘው ቃሊቲ ወኽኒ ቤት ስደርስና ወደ ውስጥ ገብቼ ልፈተሸ ስዘጋጅ የነበረኝ የፍርሃት ስሜት በቃላት […]
ሙሉ መጽሔቱን ለማውረድ/ Download