ባልደራስ ጋዜጣ(BALDERAS NEWSPAPER)
እስክንድር ነጋ አልታሰረም…!!! (ፋሲል መሳይ)
እስክንድር ነጋ አልታሰረም ካላመንከኝ የትናንቱን ሰላማዊ ሰልፍ ተመልከት ። እስክንድር ነጋ በሁሉም ልብ ውስጥ ካለ የእስክንድር ነጋ ስጋት እብድ ያስባለው ሰጋት በኢትዮጵያ ተፈፅሞ በድጋሚ በከፈ ሁኔታ ሊደገም ሲል እስክንድር ነጋ ያለው እውነት ነበር ከተባለ ። እስክንድር ነጋ አልተሠረም የ እስክንድር ነጋ አቋም ሁሉም ከያዘው እና ድምፅ ካረገው ። እስክንድር […]
ኢትዮጵያዊ ኦሮሞነታችን የት ነው?
(ጌንመ ዘብሔረ አዲስ አበባ )ዛሬ በውስጤ ስለሚብሰለሰለው የኦሮሞ ማንነት ጉዳይ እንነጋገራለን:: ሀሳቡን ከእኔ የተሻሉት ደግሞ አዳብረው ቢያቀርቡት ትልቅ ትርፍ ይኖረዋል ብዬ አምንለሁ:: ኦሮሞነት በሁለት ይከፈላል:: እነርሱም ኢትዮጵያዊ ኦሮሞነትና ባንዳዊ ኦሮሞነት ነው:: ኢትዮጵያዊ ኦሮሞነት ሀገር በቀል የሆነ ጥርት ያለ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ባንዳዊ ኦሮሞነት ደግሞ መነሻውን ኢትዮጵያን ሊያፈርሷት ከሚፈልጉት ከነ ግብፅ ፣ ጣሊያን ፣ አረቦችና አውሮፓዎች ያደርጋል::እነዚህን ማንነቶች […]
Why Eskinder Nega Must be Released Immediately and Unconditionally
By Aklog Birara (Dr), former Senior Advisor, the World Bank, ret.The accusation and incarceration of the renowned Ethiopian human rights and democraticactivist, humanist and journalist, Mr. Eskinder Nega, under the false pretext of inciting ethnic and religious violence in Addis Ababa, Ethiopia and of terrorism is a travesty. The charges are patently untrue. The dictatorial […]
ዘር ማጥፋት ወይስ ሰብዓዊ ፍጡር ላይ የተፈጸመ ወንጀል?
እስክንድር ነጋ፣ የህሊና እስረኛ፤ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት፣ አዲስ አበባከሁሉ አስቀድሞ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከሀጫሉ ግድያ በኋላ በኦሮሚያ ክልል ስለተከሰተው ሁኔታ ያወጣው ሪፖርት ምሥጋና ይገባዋል፡፡ የሚንቀሳቀስበትን አውድ ግምት ውስጥ እናስገባለት፡፡ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ብዙ በጐ እሴቶች ያሏት ሀገር መሆኗ የሚካድ ባይሆንም፣ በሰብዓዊ መብት አክባሪነታቸው ከሚወደሱ ሀገራት ተርታ ለመሰለፍ ግን አልታደለችም፡፡ በፍጥነት የሚበቅልና የሚለመልም […]
ሙሉ መጽሔቱን ለማውረድ/ Download
