ዜና(News)
በእነ እስክንድር የክስ መዝገብ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ለየካቲት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ
በእነ እስክንድር የክስ መዝገብ ጉዳዩን በዋነኛነት የያዘው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አስቀድሞ በሰጠው ቀጠሮ መሰረት ፦ የምስክር አቀራረብ ሒደት ላይ ፤ ለምስክሮች ደሕንነት ሲባል በምስክር ጥበቃ አዋጁ መሰረት በዝግ ችሎትና ከመጋረጃ ጀርባ ቃላቸውን እንዲሰጡ ይፈቀድልኝ ሲል ፤ ዐቃቤ ሕግ ያቀረበውን መቃወሚያ ውድቅ አድርጓታል ።በዚህም መሰረት ዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን አቅርቦ እንዲያሰማ ቀጠሮ በተሰጠበት ቀን ፤ ዐቃቤ ሕግ […]
ሀሎ አዲስ አበባ! ባልደራስ ፣ አብንና መኢአድ በይፋ የምርጫ ቅስቀሳቸውን ጀመሩ
ሀገር ወዳዱ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ !
ነገ የካቲት 14 እግሮች ሁሉ ወደ መስቀል አደባባይ ያቀናሉ !ከተማህን የመምረጥ፣ የማስተዳደር እና የመወሰን ሥልጣንህን የማስመለስ ንቁ ተሳትፎ እንድታደርግ ባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ጥሪውን ያቀርባል።የአዲስ አበባ ህዝብ ተስፋ የሆነው ባልደራስ የ2013 ዓ.ም የምርጫ ቅስቀሳ ጀምሯል።
ባልደራስ ከውጪ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያየ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከሚገኙ የተለያዩ የውጪ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር በራዲሰን ብሉ ሆቴል በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ ተወያዩ፡፡ መጪው ሃገር አቀፍ ምርጫ፣ የባለደራስ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ህገወጥ እስር ፣በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ዜጎች በሐይማኖታቸውን እና በማንነታቸው እየተለዩ በሚደርስባቸው ሞት እና መፈናቀል በተመለከተ ፣ እንዲሁም በትግራይ ክልል የተካሄደው ጦርነት እና እሱን ተከትሎ አሁን የታዩ […]
የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት በሰማዕታት የመታሰቢያ ሀውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ
በዛሬው እለት የካቲት 12/ የሰማዕት ቀን ምክንያት በማድረግ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራርና አባላት ስድስት ኪሎ በሚገኘዉ የጀግኖች ሰማዕታት የመታሰቢያ ሐዉልት በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በባለፈው ዓመት የባልደራስ ለእዉነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዝደንት እስክንድር ነጋ ለጀግኖች ሰማዕት የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ ፤ በቦታው ለተገኙ የሚዲያ አካላት ” ባልደራ በምርጫ አሸንፎ ህዝብ እዱሉን ከሰጠዉ ይህንን ቀን እጅግ በጎላ […]
የካቲት 12፤ እየወደቁ የማሸነፍ ተምሳሌት
(የህሊና እስረኛው ስንታየሁ ቸኮል ከቃሊቲ ወህኒ ቤት ያስተላለፈው መልዕክት) አገር ወዳዶቹ አብርሐ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም በግራዚያኒ ላይ በሠሩት ጀብዱ ከ30 ሺህ በላይ ወገኖቻችን ወድቀዋል። የካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ነው። ነገር ግን የካቲት 23 ደግሞ የድል ቀን ነው። የአድዋ ቀን ነው። የማሸነፍ ቀን ነው። እየሞቱ ማልቀስ ብቻ ሳይሆን እየወደቁ ድል እንዳለ አድዋ ምስክርነቱን ሰጥቷል። እንደ […]
አብን የባልደራስመኢአድን ጥምረት ሊቀላቀል ነው
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የባልደራስ- መኢአድን ጥምረት በመቀላቀል መጭው ሀገራዊ ምርጫ ላይ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) እና ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ይፋ አድርጓል፡፡ ይህም የመራጮች ድምፅ እንዳይከፋፈል ያግዛል፡፡ ሦስቱ ፓርቲዎች ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት እየሰሩ ሲሆን በተለይ በአዲስ አበባ ፖለቲካ ላይ ተመሳሳይ አቋም አላቸው፡፡ ከተማዋ የሁሉም ነዋሪዎቿ እንደሆነች ያምናሉ፡፡ በአዲስ አበባ […]
የእነዋለልኝ መኮንን ትግል የተላላኪነት ሚና እንደነበር ምሁራን ተናገሩ
በኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካ ጠንሳሽ እንደነበር የሚነገርለት ዋለልኝ መኮንን እና በተማሪዎች ንቅናቄ ውስጥ የነበሩ የትግል አጋሮቹ የጀብሀ መልዕክተኞች እንደነበሩ ምሁራን ተናግረዋል፡፡ በወቅቱ በተማሪዎች እንቅስቃሴ ውስጥ ተሳታፊ የነበሩትና በተለያዩ የፖለቲካ ትንታኔያቸው የሚታወቁት ብሎም የ‹ሀገራዊ ብሔርተኝነትና ዘውጋዊ ብሔርተኝነት በኢትዮጵያ› መጽሐፍ ደራሲ አቶ አምሀ ዳኘው ዋለልኝ መኮንን የአማራ ተወላጅ ቢሆንም የተገንጣይ ፖለቲካ አቀንቃኙ የጀብሀ ተላላኪ እንደነበር እማኝ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡ […]
መንግሥት ባልደራስ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ከለከለ
ባ ል ደ ራ ስለእውነተኛ ዴሞክራሲፓርቲ (ባልደራስ)የ ሚ ያ ስ ተ ባ ብ ረ ውየተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ በአዲስ አበባ እናበልዩ ልዩ የውጭ ሀገራትከተሞች ሊካሄድ ታቅዷል::ይሁን እንጂ እሁድ ጥር 23 ቀን 2013ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሊከናወን የነበረውንትዕይንተ ሕዝብ በኦሕዴዷ አዳነች አቤቤየሚመራው የአዲስ አበባ ከንቲባ ፅህፈትቤት ከልክሏል::በተቃውሞ ሰልፉ አራት ፖለቲካዊአጀንዳዎች ማለትም በአማራ ሕዝብ ላይእየደረሰ ያለውን መንግሥታዊ ጅምላጭፍጨፋ፣ የባልደራስ አመራሮችንፖለቲካዊ […]