ዜና(News)
ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ሆነ!!!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የአገር አቀፍ ፓርቲነት የእውቅና ሠርቲፊኬት ሰጠ፡፡ ባልደራስ ፓርቲ ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ መሆን የሚያስችለውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት የሀገር አቀፍ ፓርቲነት ማረጋገጫ ሠርቲፊኬትን 27/12/2016 ዓ.ም ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መረከቡን የፓርቲው ፕሬዝዳንት አቶ አምሃ ዳኘው ገልጸዋል፡፡ በኢትዮጵያ የምርጫ ፣የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነ- ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀፅ […]
The Ethiopian Government imposing un indirect income tax on the people of Ethiopia- people unable to make ends meet
The recent surge in service fees at government institutions has left many shocked and confused, with the increases appearing unprecedented and unjustifiable. Services such as the renewal of driver’s licenses, vehicle ownership certificates (libere), replacement of lost driver’s licenses, and Bolo (annual vehicle inspection) do not require special technical expertise, skills, or knowledge beyond printing […]
የግፍ እስረኞቹ እያንዳንዳቸው በ15 ሺህ ብር ዋስ ተለቀዋል
የሀሰት ክስ ቀርቦባቸው በግፍ እስር ላይ የሰነበቱት የባልደራስ ፓርቲ የምክርቤት አባላት፣ አቶ ሳሙኤል ዲሜትሪ እና አቶ ፋሲል ማሞ ከነበሩበት የግፍ እስር በዛሬው እለት ተለቀዋል። ፖሊስ ዛሬ በዋለው ችሎት የግፍ እስረኞቹ ላይ በድጋምል ተጨማሪ 14 ቀናት የምርመራ ቀናትን የጠየቀ ቢሆንም፣ የግፍ እስረኞቹ ጠበቆች ይህንን ተቃውመው ተከራክረዋል። ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን የሰማ ሲሆን፣ የፖሊስን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ የግፍ […]
የግፍ እስረኛው አቶ ናትናኤል ያለምዘድ ላይ 12 ቀናት ተሰጠባቸው
በግፍ እስር ላይ ይሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ እና የስራ አስፈፃሚ አባል አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ለዛሬ ፍ/ቤት እንደሚቀርቡ መዘገባችን ይታወሳል። በቀጥሯቸው መሰረትም ዛሬ ሰኔ 5/2016 ዓ.ም በአራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበዋል። ችሎቱ ከትላንት በስቲያ ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜና የእስረኞች ጠብቆች ያቀረቡትን መቃወሚያ መርምሮ ብይን ለመስጠት ነበር የተሰየመው። በዚህም መሰረት […]
አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ በአገዛዙ ሀይሎች ታፈነ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ እና የስራ አስፈፃሚ አባል የሆነው አቶ ናትኤል ያለምዘውድ ዛሬ ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም ከመኖሪያ ቤቱ በአገዛዙ ሀይሎች ታፍኖ መወሰዱን ቤተሰቦቹ ተናግረዋል፡፡ የግፍ እስረኛው ናትኤል ያለምዘውድ በአሁኑ ሰዓት አዲስ አበባ ፖሊስ፣ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ በግፍ እስር ላይ ይገኛል። የግፍ እስረኞች ይፈቱ! ድል ለዲሞክራሲ!
ሁለቱም የግፍ እስረኞች ለ ታህሳስ 19 ተቀጠሩ
የባልደራስ ፓርቲ አባል የሆኑት የግፍ እስረኞች አቶ ካሱ ደስታና አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ዛሬ በአራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበዋል። በዚህም መሰረት:- በትናንትናው ዕለት (13/04/2015ዓ.ም) አቶ ካሳሁን ደስታ በአራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት መቅረባቸው ይታወሳል። ችሎቱም የፖሊስን መዝገብ ለመመርመር ለአዳር ቀጥሮ ነበር። ፖሊስ ባቀረበው መዝገብ የሶስት ሰዎች ቃል የተቀበለ መሆኑን ገልጿል።ችሎቱ በትላንትናው እለት ፖሊስ የጠየቀውን 14 ቀናት […]
የግፍ እስረኛው አቶ ካሳሁን ለይደር ተቀጠሩ
በሀሰት ክስ ለታሰሩት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ስንቅ ለማቀበል እና ለመጠየቅ በሄዱበት በፖሊስ ታግተው እዛው የቀሩት አቶ ካሳሁን ደስታ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ በቀጠሯቸው መሰረት ፍ/ቤት ቀርበዋል።ፓሊስ በዛሬው ችሎት ላይ አቶ ካሳሁን ሌላውን እስረኛ አቶ ናትናኤልን ለመጠየቅ በሄዱበት እንዳሰራቸው ክዷል። ይባስ ብሎም አቶ ካሳሁንን ያሰረበትን ምክንያት ሲናገር ”በአምሀ ደስታ ት/ቤት በነበረው ተቃውሞ ላይ ከኋላ መኪና ይዘው ሲያስረብሹ […]
የግፍ እስረኞቹ አቶ ካሳሁን ደስታ እና አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ነገ እና ከነገ ወዲያ ፍ/ቤት ይቀርባሉ
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ጉዳይ አስፈፃሚ እና ንቁ ተሳታፊ የሆኑት አቶ ካሳሁን ደስታ ባለፈው ታህሳስ 06/2015 ዓ.ም ፍ/ቤት መቅረባቸው ይታወሳል። ችሎቱም ተጨማሪ 7 ቀናትን ሰጥቶባቸው ነበር። በዚህም መሰረት ነገ ሀሙስ 13/04/2015 ዓ.ም በአራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የሚቀርቡ ይሆናል። ሌላው በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ የምክር ቤት አባል እና ንቁ ተሳታፊ የሆኑት […]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን ሚዢጋ ወረዳ ታንካራ ቀበሌ በኦሮሚያ ልዩ ኃይል ከተገደሉት ንፁሃን መካከል የሰባቱ ሰዎች አስከሬን ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ
የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይሎች የምስራቅ ወለጋ አጎራባች በሆነው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን ሚዢጋ ወረዳ ታንካራ ቀበሌ ታህሳስ 01/2015 ዓ/ም ከረፋዱ 4 ሰዓት ጀምሮ የኦሮሚያ ልዩ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ በርካታ ሰዎች የተገደሉ ሲሆን የሰባቱን ሟቾች አስከሬን ብቻ መቅበር ተችሏል፡፡ በሀይል ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የገቡት የኦሮሚያ ፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ የተገደሉ ህፃናት፣ሴቶችና አዛውንቶች አስከሬን በየጫካው ወድቆ […]