ባልደራስ ጋዜጣ(BALDERAS NEWSPAPER)

እስር ቤት፤ ደርሶ መልስ
(ጌጥዬ ያለው)የገዥው ፓርቲ የጎበዝ አለቃ (በፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የምርጫና የምርጫ ስነ ስርዓት አዋጅ መሰረት በጉባኤ ያልተመረጠ) አብይ አሕመድ እንዳልተቀባ ንጉስ ድንገት ሥልጣን ላይ ጉች ካለ በኋላ ሆይ ሆይታው ብዙ ነበር። ሆኖም የጫጉላ ሽርሽሩ ከአንድ የጎጃም መኳንንት ሰርግና ምላሽ የበለጠ ጊዜ አልወሰደም። ከዓመት ባነሰ ጊዜ እውነቱ ተገለጠ። እውነተኛ ማንነቱን ከሕዝብ ለመደበቅ የስለላና የደህንነት ሙያው እምብዛም አልጠቀመውም ማለት […]
ጦርነት የግድ ከሆነ !
የሀሰት ክስ እየተመሰረተብኝ በእስር ያሳለፍኳቸው ዓመታት ይኸው ዘንድሮ አሥራ አንድን ረግጠው አልፈዋል፡፡ በወራት መቁጠር ካቆምኹኝ እንደሆነ ቆይቻለሁ፡፡ እሥረኛውን ዓመት አሰልቼ መቶ ሃያ ሲሆንብኝ፣ ለእኔም ለአድማጩም ስለ ወራት ማውራቱ ይሻላል ብዬ ወሰንኹ፡፡ ያለቅጥ ከብዶ እንዲታይ አልፈልግም፡፡ ለዚህች ሀገር ዲሞክራሲ ከእኔ በላይ የከፍሉትን ሳስብ አንገቴን እደፋለሁ፡፡ አካላቸው የጎደለ፣ የህይወት መስዋዕትነት የከፈሉት ደግሞ አንደበቴን ይቆልፉታል፡፡ የአሥራ አንዱን ዓመታት […]

If there must be war in Ethiopia…
A prisoner of conscience for many of the past 15 years, Eskinder Nega smuggled out the following plea from his detention in Addis Ababa.If not in how my incarcerators have treated me, then in how I have been handed by government sponsored trolls on the internet, this episode of my eleven years (and counting) imprisonment […]
ዋልጌ ዳኞች! ጌጥዬ ያለው
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብርና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ሰኔ 22 ቀን 2013 ዓ.ም. ዐቃቤ ሕግ በእነ እስክንድር ነጋ (5 ሰዎች) ላይ በከፈተው ዶሴ ያሉትን የሰው ምስክሮች እንዲያሰማ አዝዟል። በመሆኑም ሀምሌ 8፣ 9፣ 14፣ 15 እና 16 ቀን 2013 ዓ.ም. 21 ምስክሮችን በግልፅ ችሎት እንዲያቀርብ ተወስኗል። በዚሁ መሰረት ቢጠበቅም ዐቃቤ […]
ሙሉ መጽሔቱን ለማውረድ/ Download