ባልደራስ ጋዜጣ(BALDERAS NEWSPAPER)
ብሔራዊ ባንክ ሆይ ከወዴት ነዉ ያለኸዉ?
በዚህ ሳምንት ከፓርላማ የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ኮሚቴ አባላት ጥያቄዎችን በቀረበበት ወቅት የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከተነገራቸው በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል በንግዱ ባንኮች ላይ የሚስተዋለው የመልካም አስተዳደር እጦት በኦፊሴላዊ እና በትይዩ የውጭ ምንዛሪ ዋጋ መካከል ያለውን ልዩነት እያባባሰው ነው፣ ይህም የዉጭ ምንዛሪ ግብይት በገበያ ዋጋ እንዲወሰን(ሊበራላይዜሽን) ፓሊስ ከተወሰነ ከአንድ ዓመት ገደማ በኋላ ልዩነቱን ለማጥበብ አስቸጋሪ ሆኖ ተገኝቷል።ማለታቸዉን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቦል በተጨማሪ ገንዘባቸዉን ማዉጣት ለሚጠይቁ ደንበኞች ቅድሚያ ሰጥተዉ በፍጥነት ምላሽ የማይሰጡ ባንኮች ላይ ጥብቅ ዕርምጃ እንደሚወስድ የብሔራዊ ባንክ አስታወቀ የሚሉ ዜናዎችን መስማት አዉቆ የተኞን ቢቀሰቅሱት…………. እንደሚሉት ተረት ይመስላል ብሔራዊ ባንኩም ጥርስ የሌለዉ አንበሳ ሆኖ ይሆን እንዴ ያስብላል ከላይ በተጠቀሰዉ ጉዳይ ላይ ማለትም በንግዱ ባንኮች ላይ የሚስተዋለው የመልካም […]
Ethiopia’s Broken Tax System: A Crisis for Businesses and Citizens Alike
By: Abyot Alemu In recent years, Ethiopia’s tax system has shifted from being a tool for national development to a burden that is crushing the very people it is supposed to empower. What was once a mechanism to fairly distribute the cost of running our nation has now become a desperate scramble for revenue—one that […]
የብልፅግና የኢኮኖሚ ፖሊሲ ከቀድሞ መንግስታት ፓሊሲ አንፃር ሲፈተሽ
አመሀ ኃይለማርያም ( ከሰሜን አሜሪካ) ከዐፄ ኃይለሥላሴ እስከ መንግሥቱ ኅይለማርያም፤ ከመለስ ዜናዊ እስከ ዐቢይ አህመድ የዘመናዊዋ ኢትዮጵያ መሪዎች ማንነት፣ እሳቤ፣ ህልምና ምኞት በኢኮኖሚ አመራራቸው ውስጥ በእጅጉ ይንጸባረቃል፡፡ ከጽሑፌ መደምደሚያ ለመጀመር፣ የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኢኮኖሚ አመራር ብዙ ተስፋ፣ ትንሽ ተግባራትና ትልልቅ ስጋቶች የተስተዋሉበትና የሚያንዣብቡበት ነው። ነገርን ከስሩ ውሃን ከጥሩ እንዲሉ አበው ትንሽ ወደኋላ ለመመለስ […]
The public sector crisis is about dignity—not just wages
Contributed by Ameha Hailemairam Soaring living costs, stagnant wages, and anti-worker policies have pushed Ethiopia’s health workers to the brink—but they are fighting back like never before. In recent weeks, health professionals across Ethiopia have staged protests, demanding salary increases and the recognition of long-denied benefits. These are the people who staff hospitals, clinics, and […]
ሙሉ መጽሔቱን ለማውረድ/ Download
