የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ የኢኮኖሚ ችግሮች ፣ ምክንያቶቻቸው እና መፍትሄዎቻቸው

አመሃ ዳኘው ተሰማየባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ም/ሊቀመንበርየሃገራችን ኢኮኖሚ ከኮቪድ እና ከእርስ በእርስ ጦርነቱም በፊት የነበረበት ሁኔታ አስከፊ ነበር። አሁን የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት ያስከተለው ተጽዕኖ ሲጨመርበት ኢኮኖሚውን ከድጡ ወደ ማጡ በማስገባት የከፋ የችግር አረንቋ ውስጥ ከቶታል፡፡ መንግሥት ለራሱ እንዲስማማ እያደረገ በሚያወጣው መረጃ መሰረት በ2014 የዋጋ ግሽበቱ 38.9 በመቶ እንደነበር ቢገለፅም በአሁኑ ወቅት አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ 50% […]