February 20, 2021 ሀገር ወዳዱ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ ! ሀገር ወዳዱ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ ! ነገ የካቲት 14 እግሮች ሁሉ ወደ መስቀል አደባባይ ያቀናሉ ! ከተማህን የመምረጥ፣ የማስተዳደር እና የመወሰን ሥልጣንህን የማስመለስ ንቁ ተሳትፎ እንድታደርግ ባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ጥሪውን ያቀርባል።