የጋዜጣዊ መግለጫ ጥሪ
የሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ/ም የተደረገውን ምርጫ በተመለከተ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኩል አጠቃላይ ውጤት መገለጹ የሚታወቅ ነው።
ይህም በመሆኑ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የ2013ን ምርጫ አጠቃላይ የጥናት/የምርመራ ውጤት አስመልክቶ ነገ ሐምሌ 23 ቀን 2013 ዓ.ም በራሳ አምባ ሆቴል ጠዋት 4፡00 ሰዓት ይፋ ያደርጋል ። የእለቱን መርሃግብር የሚዲያ ሽፋን እንድትሰጡ ስንል ጥሪ እናቀርባለን ።
ከሠላምታ ጋር !