ዜና(News)
የችሎት ክለሳ
ጌጥዬ ያለውየፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጸረ ሽብርና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ዛሬ ጥቅምት 9 ቀን 2014 ዓ.ም. የእነ እስክንድር ነጋን መዝገብ ቁጥር 260175 ገልጦ የይስሙላ ክርክሩ ቀጥሏል። ባለፈው ጥቅምት 5 ቀን በተቀጠረው መሰረት ዐቃቤ ሕግ በግልፅ ችሎት እንዲያቀርባቸው የታቀዱ ምስክሮች ስም ዝርዝር ለመገናኛ ብዙሃን፤ በተለይም ከሳሽ እንደ እንኩሽ በሚፈራው ፌስቡክ ይገለፅ […]
ለሀገርና ለህዝብ መብትና ጥቅም በሰላማዊ መንገድ ሲታገሉ ለታሰሩት ድምጽ እንሁን!
ከአንድ አመት በላይ በግፍ እስርቤት ለሚገኙት የዘመናችን የሰላት ታጋይ እንቁዎች እስክንድር ነጋ፣ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም እንዲሁም አስካል ደምሌ ከእስር እንዲፈቱ የሞራል ግዴታችንን እንወጣ !ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 9, 2014 ዓ. ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንገናኝ።
ለሁሉም መገናኛ ብዙሃን
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም እና አስካለ ደምሌ ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 9 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጧት 3 ሰዓት ላይ ችሎት ይቀርባሉ።በመሆኑም የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጸረ ሽብርና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ላይ በመገኘት ክርክሩን እንድትዘግቡ ባልደራስ ጥሪ ያቀርባል።
ዳኛው የሉም? (ጌጥዬ ያለው)
በእነ እክንድር ነጋ መዝገብ ላይ ከዚህ በፊት የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት እና ሰበር ሰሚ ችሎት “ዳኞች ተሟልተው አልቀረቡም”፣ “መዝገቡን አልመረመርንም”፣ “ፕላዝማ ተበላሽቷል” በሚሉ ሰበቦት እስከ አንድ ወር ድረስ የረዘሙ ተለዋጭ ቀጠሮዎች ይሰጡ ነበር። በዚህም ምክንያት ምስክሮች በግልፅ ችሎት ይቅረቡ?፣ ከመጋረጃ ጀርባ ይቅረቡ?፣ በዝግ ችሎት ይቅረቡ በሚል ጉንጭ አልፋ ክርክር ሲሟገቱ ከአንድ አመት […]
ችሎት፤ ጥቅምት 5 ቀን 2014
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም እና አስካለ ደምሌ ዛሬ ጥቅምት 5 ቀን 2014 ዓ.ም. የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የጸረ ሽብርና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በአካል ቀርበዋል። ዐቃቤ ሕግ ሁለት ምስክሮችን በግለፅ ችሎት እንዲያሰማም ለዛሬ ከቀትር በኋላ ማለትም ከቀኑ ከ7:30 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል። […]
ችሎት (ጌጥዬ ያለው)
በግፍ እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም እና አስካለ ደምሌ ከአለፈው ዓመት ሐምሌ 14 ቀን በኋላ ዛሬ ጥቅምት 4 ቀን 2014 ዓ.ም. የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጸረ ሽብርና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በአካል ቀርበዋል። በዓቃቤ ሕግ ጠያቂነት በፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ታግዶ […]
የሦስት ቀን የማህበራዊ ድረ-ገፅ ዘመቻ ጥሪ!
የሦስት ቀን የማህበራዊ ድረ-ገፅ ዘመቻ ጥሪ!” ጳጉሜን ፤ ፍትሕ ለግፍ እስረኞች “አገራችን ኢትዮጵያ በአሁን ወቅት የገጠማት ዘርፈ ብዙ ችግሮች ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲን በእጅጉ ያሳስበዋል። በተለይ የወቅቱ የሃገራችን የፖለቲካና ወታደራዊ ሁኔታ አደገኛ ከመሆኑ አንጻር ጉዳዩን በጥንቃቄ በማየት ተገቢውን ውሳኔ መስጠት እንደሚያስፈልግ ከእነ መፍትሄ አሳብ ጭምር ባልዳራስ መግለጹ የሚታወቅ ነው።አሁን ላይ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ፤ ህዝባዊ […]
በጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው እስር ላይ ሦስት ወር ተቀነሰ !
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለውን ችሎት በመድፈር ጥፋተኛ በማለት በ4 ወር እስራት እንዲቀጣ መወሰኑ የሚታወስ ነው ።ሆኖም ፤ ከፍተኛው ፍርድ ቤት የሰጠው የቅጣት ውሳኔ ውድቅ እንዲሆን በቀረበው ይግባኝ መሠረት ፤ይግባኙን የመረመረው ጠቅላይ ፍ/ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎች በከፍተኛው ፍርድ ቤት የተሰጠውን የቅጣት ውሳኔ ሦስት ወር በመቀነስ በአንድ ወር እስራት ውሳኔ ሰጥቷል ።
እነ እስክንድር ነጋ በተከሰሱበት መዝገብ ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው ታሰረ ! የምስክር አሰማም ሂደት ለጥቅምት ተቀጠረ !
በእነ እስክንድር የክስ መዝገብ ፤ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጸረ ሽብርና ሕገ መንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት፤ ከችሎት ዘገባ ጋር በተያያዘ ጠበቃ ቤተማርያም አለማየሁ ፣ ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው እንዲሁም አሐዱ ራዲዮ ” የተሳሳተ እና ዘገባ እና ጽሁፍ ” በማቅረቡ እና ችሎት መድፈር ህግ ተላልፋችኋል በማለት ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፖሊስ በላከው መጥሪያ መሰረት ተጠርጣሪዎች ዛሬ ፍ/ቤት ቀርበዋል።ፍ/ቤቱ […]