December 12, 2022 አቶ ናትናኤል የአለምዘውድ ታሰሩ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ንቁ አባል የነበሩት አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ባልታወቁ ደህንነቶች ዛሬ በሰፈራቸው ቀጨኔ መድሃኒአለም አካባቢ ተይዘዋል።አቶ ናትናኤል ያለምዘውድ ቀድሞው ህወሃት መራሹ መንግስትም ሆነ በአሁኑ የኦሮሞ-ብልፅግና መራሹ መንግስት በተደጋጋሚ ታስረዋል።
ዜናThe Ethiopian Government imposing un indirect income tax on the people of Ethiopia- people unable to make ends meet