ባልደራስ ጋዜጣ(BALDERAS NEWSPAPER)

መንግሥት በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የመሰረተው ሀሰተኛ ክስ በአስቸኳይ ይቋረጥ !
(ጌጥዬ ያለው)
If the great Eskindir becomes the mayor, Addis Ababa will get the best leader in her history.
What is your choice if you don’t vote for Balderas? (Yared Tibebu, those who were the fighters of E.D.N) … Eskindir may not have technical knowledge to lead Addis Ababa. However, a qualified municipality manager (professional) can hire. Even with technical knowledge, the mayors of Addis Ababa who were displaced for 30 years cannot compete […]
በአዲስ አበባ የገዥው ፓርቲ ትኩረት መሬቱ ወይስ ሕዝቡ? (ስንታየሁ ቸኮል፤ የህሊና እስረኛ ከቃሊቲ ወህኒ ቤት)
የገዥው ፓርቲ የምርጫ ክንፍ(ጌጥዬ ያለው)
ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሊደረግ ከሁለት ወራት ያነሰ ጊዜ ይቀረዋል። ትግራይ የጦርነት አውድማ በመሆኗ አትመርጥም፤ አትመረጥም።ምርጫ ይደረግ ቢባል እንኳን ተወዳዳሪ ፓርቲ የለም። በአረጋዊ በርሄ የሚመራው የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) የጦርነቱን ክፍተት ተጠቅሞ በአብይ አሕመድ ሥልጣን ተሸልሟል። የፓርቲው ፕሬዚደንት አረጋዊ በርሄ የታላቁ የአባይ ግድብ ግንባታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሓላፊ ተደርገው ሲሾሙ፤ ሌሎች አመራሮቹ ደግሞ ከዞን እስከ ክልል በትግራይ […]
ሙሉ መጽሔቱን ለማውረድ/ Download