ባልደራስ ጋዜጣ(BALDERAS NEWSPAPER)

ከባልደራስ ፓርቲ ታሪካዊ ቀናት በጥቂቱ
የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት (ባልደራስ)፦ መጋቢት 1/2011 ዓ.ም በባልደራስ አዳራሽ ተመሠረተ። በይፋ ወደ ፓርቲነት እንዲያድግ ከህዝብ ጥያቄ ፦ በሕዳር 15/2012 ዓ.ም በዋሽንግተን ዲሲ ቀረበ። የቅድመ ፓርቲ ምስረታ ጉባኤውን ፦ ጥር 3/ 2012 ዓ.ም ካዛንቺስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል አካባቢ (መንገድ ላይ) አደረገ። የፓርቲውን ስያሜው “ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ” ብሎ በመሰየም ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር […]

የብልፅግናን መንግሥት ገፍትሮ ለመጣል በቅርብ ርቀት ያነጣጠረው የሙስና ኢምፓየርና ሌብነት
በአመሐ ኃይለ ማርያም እንደ መግቢያ ይድረስ ከእናንተ! በተለይ “ለተመረጣችሁ የዘመናችን ምርጦች” ሳትሠሩ ለመበልፀግ፣ ሳታጠኑ ፈተና ለማለፍ፣ ሳትዋጉ ለመጀገን፣ ሳትሮጡ ለሽልማት፣ ሳትመረጡ ለክቡርነት፣ ሳትሠሩ ለዕድገት፣ ሳትከሱ ለመርታት የበቃችሁና የምትቋምጡ ፍርደ ገምድሎችና የዕድሉ ባለቤቶች…!!! እናንተን እንዳይከፋችሁ ተብሎ ስንቶች በነፍስ፣ በሥጋና በመንፈስ ተለጎሙ፣ ታሪክና ጊዜ ይፈርዳል!!! ይህ የፍዳና የሰቆቃ ዘመን እስኪያልፍና የማይቀረው ወርቃማ የነፃነት ዘመን እስኪመጣ በሰመመን የምቆይበትን […]

Ethiopia’s Democratic Regression: Mounting Pressure on Media and Civil Society Organizations
Ethiopian authorities have intensified their crackdown on independent voices, with plans to silence both media outlets and civil society organizations ahead of the 2026 national elections. The government’s latest actions include the suspension of four prominent human rights organizations, marking a significant escalation in restrictions on civic space and independent oversight. According to Human Rights […]

“One of the penalties for refusing to participate in politics is that you end up being governed by your inferiors.” — Plato
“በፖለቲካ ውስጥ ባለመሳተፍኽ ከሚመጡብህ ቅጣቶች መካከል አንዱ ከአንተ አስተሳሰብ የበታች በሆኑ ሰዎች መመራት ነው።”፦ ፕላቶ ከላይ ያለው የፕላቶ ጥቅስ በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ በጥሩ ሁኔታ ይገልፃል። አቅሙ እያላቸው በፖለቲካዊ ሂደቶች ላለመሳተፍ የሚመርጡ ግለሰቦች በበዙ ቁጥር፤ ብቃት የሌላቸው ሰዎች ሥልጣን ላይ ሊቀመጡ ወይም ሊገዙ እንደሚችሉ ነው። የፖለቲካ ተሳትፎ እንደ ዜግነት ግዴታ መሆኑ ተጠብቆ፤ ለቦታው የሚመጥኑ […]
ሙሉ መጽሔቱን ለማውረድ/ Download