ለተወካዮች ምክር ቤት እንዲኹም ለአ.አ ም/ቤት
ባልደራስን ወክለው የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች
ኢ/ር ጌታነህ ባልቻ
አራዳ ክ/ከተማ ምርጫ ወረዳ 1እና 9
ልጅ ጌታቸው ተስፋዬ
አራዳ ክ/ከተማ ምርጫ ክልል 2/14
ኢ/ር ቢኒያም መልሳቸው
በልደታ ክ/ከተማ ምርጫ ክልል 3
ዶ/ር ሰለሞን ተሰማ
ጉለሌ ክ/ከተማ ምርጫ ክልል 11
መሶበወርቅ ቅጣው
ፈረንሳይ_ለጋሲዮን ክ/ከተማ የምርጫ ክልል 12/13
ዶ/ር ንጋት አስፋው
ቂርቆስ ክ/ከተማ ካዛንቺስ ምርጫ ክልል 15
አፀደ ተስፋዬ
በየካ ክ/ከተማ የምርጫ ክልል 16
ዶ/ር በቃሉ አጥናፍ
በቦሌ ክ/ከተማ ምርጫ ክልል 17
ሰሎሞን ገዛኸኝ
ቂርቆስ ክ/ከተማ ምርጫ ክልል 18
ኢ/ር ዓለማየሁ ንጋቱ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የምርጫ ወረዳ 19
ገለታው ዘለቀ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የምርጫ ክልል 20
ኢ/ር አንተነህ በለው
ቂርቆስ ክ/ከተማ ምርጫ ክልል 21/22
ዶ/ር ብርሃኑ ዘለቀ
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የምርጫ ክልል 23
ዶ/ር ወንዳጥር ንጋቱ
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ምርጫ ክልል 24
ዶ/ር ቴዎድሮሥ ኃይለማርያም
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የምርጫ ክልል 25
አስቴር ስዩም
በአቃቂ ክ/ከተማ የምርጫ ክልል 26-27 እጩ ተወዳዳሪ
አቶ አምሃ ዳኘው
የካ ክ/ከተማ የምርጫ ክልል 28
ዜና ምርጫ(Election News)
ባልደራስ ለአዲስ አባባ ባዘጋጀው ማኒፌስቶ ዙሪያ ከእጩዎች ጋር ምክክር አደረገ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በአዲስ አበባ ለፌዴራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለአዲስ አበባ ምክር ቤት የተወከሉ እጩዎች ፤ለአዲስ አበባ በተዘጋጀው የምርጫ ማኔፌስቶ መርሐግብር ወይም አብይ ጉዳዮችን አፈፃፀም በተመለከተ ፤ውይይት እና ምክክር ።
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲን በመወከል በአዲስ አበባ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረቡ እጩዎች ዝርዝር
1. ኢ/ር ጌታነህ ባልቻ ምርጫ ክልል 1እና 92. ልጅ ጌታቸው ተስፋዬ ምርጫ ክልል 2/143. አርኪቴክት አለሙ ጌታቸው ምርጫ ክልል 34. ኢ/ር ቢኒያም መለስካቸው ምርጫ ክልል 45. ወ/ሮ ፅጌረዳ ቀለመወርቅ ምርጫ ክልል 56. አቶ ፀጋዬ እንግዳ ምርጫ ክልል 67. አቶ ዘለሌ ፀጋስላሴ ምርጫ ክልል 78. ወ/ት ዘቢባ በኢብራሂም ምርጫ ክልል 89. አቶ አዲሱ ሀረገውይን ምርጫ […]
ሀሎ አዲስ አበባ! ባልደራስ ፣ አብንና መኢአድ በይፋ የምርጫ ቅስቀሳቸውን ጀመሩ
ሀገር ወዳዱ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ !
ነገ የካቲት 14 እግሮች ሁሉ ወደ መስቀል አደባባይ ያቀናሉ !ከተማህን የመምረጥ፣ የማስተዳደር እና የመወሰን ሥልጣንህን የማስመለስ ንቁ ተሳትፎ እንድታደርግ ባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ጥሪውን ያቀርባል።የአዲስ አበባ ህዝብ ተስፋ የሆነው ባልደራስ የ2013 ዓ.ም የምርጫ ቅስቀሳ ጀምሯል።