ለተወካዮች ምክር ቤት እንዲኹም ለአ.አ ም/ቤት
ባልደራስን ወክለው የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች
ዜና ምርጫ(Election News)
ሀጅ ደስታዎት ደስታየ ነው !
ሀጂ ሁሴን ይባላሉ። በንፋስ ሰልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ይኖራሉ። የምርጫ ጣቢያ 17 ተሰራ የተባለውን ወንጀል ለማጣራት ላፍቶ ጎራ ባልንበት አጋጣሚ ነበረ ያገኘኋቸው።አጋጣሚ ስራ ውለው ከቤተሰቦቻቸው ጋር በግል ተሽከርካሪያቸው ወደቤት በመመለስ ላይ ነበሩ። የመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያ ላይ ሲደርሱ በቅፅበት መኪናቸውን ዳር አስይዘው በማቆም ወደ ጣቢያው ቀረቡ።(የምርጫ ካርድ ለመውሰድ ነበር)እኛ ደግሞ ማጣራት የፈለግነው ጉዳይ ጨረሰን ከትንሸየዋ […]
የሰለጠነ ራዕይ ለታላቋ ከተማችን
አዲስ አበባ በማንኛውም የድህነት መለኪያ እጅግ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ትገኛለች፡፡ በከተማችን 24 በመቶ ነዋሪዎች ከድህነት ወለል በታች ይኖራሉ። ታይቶ የማይታወቅ የሀብት ልዩነት ተፈጥሯል። እድሜያቸው ለስራ ከደረሰ 5 ወጣቶች አንዱ ፣ ከ3 ሴቶች አንዷ ሥራ የላቸውም። በአዲስ አበባ በርካቶች የራሳቸው መጠለያ የላቸውም ወይም በወዳደቁ ቤቶች ውስጥ ይኖራሉ፡፡ ንፁህ የመጠጥ ውሃና መፀዳጃ ቤት በቀላሉ አያገኙም፡፡ ደረጃውን የጠበቀ […]
የባልደራስ እጩ አባላት በወቅታዊ የምርጫ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አደረጉ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በአዲስ አበባ ለፌዴራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለአዲስ አበባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተወከሉ እጩዎች በዛሬው እለት በራስ አምባ ሆቴል ፤ መጪውን ምርጫ አስመልክቶ የተለያዩ መርኃግብር እየተካሄደ ይገኛል ። የባልደራስ እጩ አባላት በወቅታዊ የምርጫ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አደረጉየዕለቱ መርኃግብር በግፉ ለተገደለው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ፓርቲ አባል ዕጩ […]
ስለባልደራስ የእናቶች አስተያየት
እኔ-እናቴ ሰላም ዋሉማዘር-እግዚያብሄር ይመስገንእኔ- ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፖርቲ ዎች ነን ከተማችንን ለማዳን የእርስዎ ድምጽ ያስፈልገናል ካርድ አውጥተዋል ?!ማዘር- አዎ አውጥቻለሁ ልጄ ባልደራስ ማለት የዛ ጀግና የእስክንድር ነጋ ነው አይደል ?!እኔ-አዎ እናቴ !ማዘር-እንደው ምን አድርግ ነው የሚሉት?እኔ- እናቴ እውነትን ስለያዘ ይፈሩታል ፤ ከምርጫ ውጭ ለማድረግ ነው ። ሀሳብን ግን ማሰር አይችሉም የሱን ዓላማ ይዘን እስከመጨረሻው እንሄዳለን።ማዘር- […]