ለተወካዮች ምክር ቤት እንዲኹም ለአ.አ ም/ቤት
ባልደራስን ወክለው የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች
ዜና ምርጫ(Election News)
ባልደራስ የምርጫ ቅስቀሳ የመዝጊያ መርሃ ግብሩን በደማቅ ሁኔታ አካሄደ !
ከፓርቲው ዋና ፅ/ቤት ጀምሮ በህዝባዊ እና በተሽከርካሪ ትዕይንቶች ታጅቦ በተለያዮ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የምረጡኝ የመዝጊያ ቅስቀሳውን አካሂዷል።በመርሃ ግብሩ ላይ የባልደራስ እና የአብን ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ፣ የፓርቲው የህዝብ እንደራሴ እና የክልል ም/ቤት ዕጩዎች፣የፓርቲዎች ደጋፊና አባላት እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ ኗዋሪዎች ተገኝቷል።ፓርቲው ባካሂደው የመዝጊያ መርሃ ግብር ከተሳታፊዎቹ ባሻገር ከአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ የነበረው አቀባባል ዕጅግ ከፍተኛ […]
የባልደራስ የምርጫ ዘመቻ ዝግጅት ማብቂያ ፕሮግራም ላይ የተደረገ ንግግር
ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ባለፉት አራት ወራት የቅድመ ምርጫ እንቅስቃሴው በሃራዊ እና በአዲስ አበባ ነክ ጉዳዮች ፓርቲው የሚያራምደውን ፖሊሲዎች ለከተማው ሕዝብ በተለያዩ መድረኮች እና የቅስቀሳ ዜዴዎች ለማሳገንዘብ ጥረት ሲደርግ ቆይቷል፡፡ በሃገር አቀፍ ጉዳዮች ላይ ያለውን አመለካከት በሃገር አቀፍ ማኒፌስቶው አስፎሮ አሰራጭቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማን ሕዝብ በሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ/ም በሚካሄደው ምርጫ ቢመርጠው፣ ስር የሰደዱ የከተማይቱን […]
በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች በሴት ዕጩዎች ብቻ የተመራ የምርጫ ቅስቀሳ !
” አዲስ አበባን ራስ ገዝ አስተዳደር እናደርጋታለን !”ድል ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የባልደራስ-ሴት-አባላት-ቅስቀሳ
ውድ ኢትዮጵያውያን እንዳንዘናጋ በመጨረሻው የመሸጋገሪያ ድልድይ ላይ እንገኛለን!!!
ግልፅ ነው ኢትዮጵያን ለማላቅ ቅን የሆኑ በርካታ እንዳሉን ሁላ አብዛኞቹ ግን በፍረሃት አዙሪት ተውጠዋል፡፡ ጥቂት የማይባሉት ራስ ወዳድ ሆነውም ታዝበናል፡፡ የታላቋን ኢትዮጵያ ፍሬ ለማየት የሌሎችን መስዋትነት መጠበቅ መብታቸው እስኪመስል ድረስ ዳር ይዘው የሚገኙም በዝተው ተገኝተዋል፡፡ ለምን? ብሎ መጠየቁ በራሱ ምላሽ የሌላው ፈተና በመሆን ቀጥሎብን ይገኛል፡፡በአንድ አገር እየኖሩ አገር ያለችበትን ሁኔታ እየተረዱ እንዲሁም የገዛ ወገንን ማህበረሰባዊ […]