መንግሥት ባልደራስ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ከለከለ
ባ ል ደ ራ ስለእውነተኛ ዴሞክራሲፓርቲ (ባልደራስ)የ ሚ ያ ስ ተ ባ ብ ረ ውየተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ በአዲስ አበባ እናበልዩ ልዩ የውጭ ሀገራትከተሞች ሊካሄድ ታቅዷል::ይሁን እንጂ እሁድ ጥር 23 ቀን 2013ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሊከናወን የነበረውንትዕይንተ ሕዝብ በኦሕዴዷ አዳነች አቤቤየሚመራው የአዲስ አበባ ከንቲባ ፅህፈትቤት ከልክሏል::በተቃውሞ ሰልፉ አራት ፖለቲካዊአጀንዳዎች ማለትም በአማራ ሕዝብ ላይእየደረሰ ያለውን መንግሥታዊ ጅምላጭፍጨፋ፣ የባልደራስ አመራሮችንፖለቲካዊ እስር፣ በአዲስ አበባ እየተገነቡያሉ የኦሮሞ ጅምላ ሕንፃዎችን እንዲሁምሱዳን የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ጥሳመግባቷን የሚያንፀባርቁ የተቃውሞድርምፆች እንዲሰሙ ታቅዷል:: እነኝህንአጀንዳዎች ማዕከል ያደረገ የተቃውሞሰላማዊ ሰልፍ በአውሮፓ፣ በሰሜን አሜሪካእና በሌሎችም የውጭ ሀገራት ከተሞችይካሄዳል:: በአዲስ አበባ የሚከናወነውንሰልፍ መንግሥት ሦስቱን ነጥቦች ጠቅሶሲከለክል በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰያለውን ጅምላ ጭፍጨፋ ግን ሳይጠቅስአልፎታል:: ይህም መንግሥት ጅምላጭፍጨፋውን ክዶ አለመቅረቡን ያሳያል::ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ የዜጎችመብት እንደሆነ ይታወቃል:: መንግሥትምየተቃውሞ ሰልፉ በሰላም እንዲጠናቀቅፀጥታ የማስከበር ግዴታ እንጂ የመከልከልመብት አልነበረውም: