ለሚዲያ አካላት የቀረበ ጥሪ !
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ከዚህ ቀደም ሃገር አቀፍ የሆነውን ማኒፌስቶውን ይፋ ማድረጉ የሚታወቅ ነው፡፡
በነገው ዕለት ግንቦት 3 ቀን 23/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በራዲሰን ብሎ ሆቴል በአዲስ አበባ ደረጃ የተዘጋጀው ማኒፌስቶ ይፋ የማድረግ እና የማስተዋወቅ ስነስርዓት ስለሚያካሄድ የድርጅታቹህ ሚዲያ ራዲሰን ብሉ ሆቴል በመገኘት የሚዲያ ሽፋን እንድትሰጡን ስንል በአክብሮት እየጋበዝን ለሚደረግልን ትብብር በቅድሚያ እናመሰግናለን ።
ዝግጅቱ ለሁሉም የብዙሃን መገናኛ ክፍት በመሆኑ ባልደራስ ጥሪውን ያቀርባል።