ለሚዲያ አካላት የቀረበ ጥሪ !

በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ በነገው ዕለት የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ በሀርመኒ ሆቴል ” የአዲስ አበባ የራስ ገዝ ጥያቄ ” አስመልክቶ በተጋባዥ እንግዶች ጥናታዊ ጽሑፍ የሚቀርብ ሲሆን ፤ በእለቱ ጥሪ ከተደረገላቸው እንግዶች እና አባላት ጋር ውይይት ይካሄዳል ።
ዝግጅቱ ለሁሉም የብዙሃን መገናኛ ክፍት በመሆኑ ባልደራስ ጥሪውን ያቀ