ባልደራስ ጋዜጣ(BALDERAS NEWSPAPER)
ፍርድ ቤቱ ሆይ! (አስካለ ደምሌ፤ ከቃሊቲ ወህኒ ቤት (የፖለቲካ እስረኛ))
በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተከስሸ ያለ አንዳች ጥፋት ቃሊቲ ወህኒ ቤት እገኛለሁ።More/ተጨማሪ…
ፈሪሃ እስክንድር (ጌጥዬ ያለው)
የዚህ መጣጥፍ ርዕስ እስክንድር ነጋ ከአሳሪዎቹ እንደሚበልጥ ለማሳየት የተሰየመ እንጂ ስጋ ለባሹን ሰው ከፈጣሪ ለማስተካከል እንዳልሆነ ይታወቅ፡፡ More/ተጨማሪ…
መንግሥታዊው የገዳ ወረራ (ስንታየሁ ቸኮል፤ ከቃሊቲ ወህኒ ቤት (የህሊና እስረኛ))
(በተለይ ለኢትዮ 360 ሚዲያ የተላከ) ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም. የአክቲቪስት አጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ከተሰማ በኋላ በሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ችግሮች ተከስተዋለል፡፡ አምባገነኑ የአብይ አሕመድ ቡድን ክስተቱን ተገዳዳሪዎቹን ሁሉ የመደብደቢያ ዱላ አድርጎታል፡፡ ባለፉት ሰባት ወራት ፖለቲካዊ አሰላለፎች እንዳልነበር ሆነዋል፡፡ ዜጎች ማሕበራዊ ረፍት አጥተዋል፡፡ ዐማራዎች በየቦታው እየታደኑ እንደ አውሬ መታረዳቸው እጅግ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ መንግሥት ተብየውም አራጅ፤ አሳራጅ […]
ክብር ለእነ ተመስገን ገብሬ
ጣልያኖች እየጠሩ ከሚወስዷቸዉ ሰዎች መካከል ሆኘ ተወሰድኩ። ከሰዉ መሀል ጠርተዉ ወስደዉ መረሸን ልማዳቸዉ ስለነበረ ወደ ሞት እየሄድን እንደሁ ታዉቆኛል። የተቆፈረ ጉድጓድ አፋፍ ስር ቁመናል። ከጀርባችን ደግሞ አናታችን ላይ አፋቸዉን አነጣጥረዉ የተደቀኑ መድፎች አሉ። እስከዛሬ ሰዎች ሲገደሉ አይቻለሁ። አሁን ተራው የእኔ ነው። ሞት ምን ይመስል ይሆን? መድፎች ተናገሩ፤ ተተኮሰ። ወደ ጉድጓዱ ወደቅን። መድፉ ብዙዎችን የገደለ ቢሆንም […]
ሙሉ መጽሔቱን ለማውረድ/ Download