
የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲፓርቲ መሠረታዊሰነድ
መሠረታዊ ሰነድ የባልደራስ ፓርቲን ከአገር አቀፍ መሆን ምክንያት በማድረግ ይህ የባልደራስ መሠታረዊ ሰነድ ፓርቲው ሲመሰረት ባፀደቀው መርሃ ግብር /ፕሮግራም/ እና ለመጭው የፓርቲው ሃገር አቀፍ ጉባኤ ተሻሽሎ በሚቀርበው ፕሮግራም ላይ በመመስረት የፓርቲውን መርሆዎች፣ ራዕይ ፣ተልዕኮ፣ እሴቶች እና ዋና ዋና ተግባራትን አጠር እና ሰብሰብ አድርጎ በማመልከት፣ ባልደራስን ለመቀላቀል ለሚፈልጉ ወገኖች ፓርቲው የቆመለትን ዓላማ እንዲገነዘቡ በማሰብ የተዘጋጀ አጭር […]
የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ የኢኮኖሚ ችግሮች ፣ ምክንያቶቻቸው እና መፍትሄዎቻቸው
አመሃ ዳኘው ተሰማየባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ም/ሊቀመንበርየሃገራችን ኢኮኖሚ ከኮቪድ እና ከእርስ በእርስ ጦርነቱም በፊት የነበረበት ሁኔታ አስከፊ ነበር። አሁን የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት ያስከተለው ተጽዕኖ ሲጨመርበት ኢኮኖሚውን ከድጡ ወደ ማጡ በማስገባት የከፋ የችግር አረንቋ ውስጥ ከቶታል፡፡ መንግሥት ለራሱ እንዲስማማ እያደረገ በሚያወጣው መረጃ መሰረት በ2014 የዋጋ ግሽበቱ 38.9 በመቶ እንደነበር ቢገለፅም በአሁኑ ወቅት አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ 50% […]