ሀገር ወዳዱ የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ !
ነገ የካቲት 14 እግሮች ሁሉ ወደ መስቀል አደባባይ ያቀናሉ !
ከተማህን የመምረጥ፣ የማስተዳደር እና የመወሰን ሥልጣንህን የማስመለስ ንቁ ተሳትፎ እንድታደርግ ባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ጥሪውን ያቀርባል።
የአዲስ አበባ ህዝብ ተስፋ የሆነው ባልደራስ የ2013 ዓ.ም የምርጫ ቅስቀሳ ጀምሯል።
